LIBRISTO
LIBROAMANTO
verplicht
Word lid van een gemeenschap van boekenliefhebbers van over de hele wereld en krijg een heleboel voordelen. Gratis account aanmaken
0
Gratis bezorging met Zásilkovna boven 59.99 €
DPD koerier 5.49 DHL koeriersdienst 5.49 GLS koerier 4.99 DPD-punt 3.99

Gratis verzending vanaf 59,99 euro.

ቅኔ

ፍልስፍና ዘጦቢያ (Amharic Edition)

Taal EngelsEngels
Boek Gebonden (paperback)
Boek ቅኔ ካሣሁን ዓለሙ Kassahun Alemu
Libristo-code: 50473298
Uitgeverij 978994474585, april 2022
ፍልስፍና ብዙዎች ሱሰኛ የኾኑበት የዓለማችን የዕውቀት የቸዝ ጨዋታ ነው፡፡ ይኽንንም የቸዝ ጥበብ ባለምጡቅ አእምሮ ፈላስፎች ሠርተውታል/ፈጥረውታል፡፡ ጨዋታውም... Volledige beschrijving
? points 58 b
23.91
In extern magazijn Wordt binnen 14-21 dagen verzonden

Tot 30 dagen retourrecht


Klanten kochten ook


Mythologie fur Dummies 4e Christopher W. Blackwell / Boek Gebonden (paperback)
common.buy 15.80

ፍልስፍና ብዙዎች ሱሰኛ የኾኑበት የዓለማችን የዕውቀት የቸዝ ጨዋታ ነው፡፡ ይኽንንም የቸዝ ጥበብ ባለምጡቅ አእምሮ ፈላስፎች ሠርተውታል/ፈጥረውታል፡፡ ጨዋታውም በአመክንዮ ተጠየቅ (Logic) እንዲካሔድ ተደርጎ ተቀርጽዋል፡፡ የፍልስፍና ምሁራኑም የቀድሞ ሠሪዎቹን በማድነቅና በማዳነቅ ወይም በመተቸት እየተጫወቱት ኖረዋል/ይኖራሉ፡፡ በጨዋታው ንግሥቷን እውነት ለማግኘትም የማሰብ አቅማቸውን (ዕውቀታቸውን) ኹሉ ተጠቅመው ሲወዳደሩ (ሲከራከሩ) ጊዜያቸውን ይፈጃሉ፡፡ ይኽም ጨዋታ የሚካሔደው በቋንቋ ነው፡፡ ኾኖም ብዙዎቹ ምሁራን በቋንቋ አጠቃቀም ስልት የጨዋታውን ውስብስብነት በመጨመር ያልሠለጠነ ሰው (የፍልስፍና ትምህርት ያልተማረ) የማይደርስበት ክልል ሠርተው አስቀምጠውታል፡፡ እነሱ ግን አጨዋወቱን በመሠልጠንና በማሠልጠን ይለማመዱና ‹ፈላስፋ› የመባልን ‹ማዕረግ› ይወስዳሉ፡፡ ስለኾነም ‹ፈላስፎቹ› ማዕረጋቸውንና የሠለጠኑበትን ክልል ለማስጠበቅ የጨዋታውን ሜዳ በሥነ አመክንዮ አጥር ስላጠሩት ማን ደፍሮ ይግባበት?...

... በቸዝ ጨዋታ ሥልጠና የተጠመዱ ብዙዎቹ አካዳሚዊ የፍልስፍና ምሁራንም ሥልጠናውን የወሰዱት ፍልስፍና በተሠራበት በምክንያት ዘይቤ ብቻ ስለኾነ ፍልስፍና ቅኔነት የሌለው ጥበብ ይመስላቸዋል፡፡ ነገር ግን ምሁራኑን የሥልጠና ተፅእኖ ይዟቸው እንጂ የፍልስፍና ጥበብ የሚገኘው በቅኔነት ተቃኝቶ መኾኑ እርግጥ ነው፡፡ ችግሩ ግን በቸዝ ጨዋታ የማመክነይ (የምክንያታዊነት) ሕግ ብቻ መሸበብና ቅኔነትን ከዐለማወቅ የሚመነጭ መኾኑ ላስተዋለው ሰው ግልጽ ይኾንለታል። ፍልስፍና በተፈጥሮው ቅኔነት ባይኖረው ኖሮም ተራ ጥበብ ኾኖ ይቀር ነበር፡፡ ማመክነይ ብቻ እንጂ መደነቅ የፍልስፍና መሠረት መኾን አይችልም ነበር፡፡ ይኽንን ለመረዳት ምናልባት የፍልስፍናን መሠረታዊ ዕሳቤዎች ከቅኔነት ተፈጥሮ ጋር በማነጻጸር ማየት ይጠይቅ ይኾናል፡፡

ለምሳሌ የፍልስፍና ጥበብ (፩) በመደነቅ (Wondering) ላይ መመሥረቱ፣ (፪) ሥርወቃላዊ ትርጓሜው ጥበብን ማፍቀር (Love of Wisdom) መኾኑ፣ (፫) የመጨረሻ ጎሉ/ዓላማው እውነትን (ከቅኔ አንጻር ወርቅን/ምሥጢርን) ፈልጎ ማግኘት (pursuit of Truth) መኾኑ፣ (፬) የህላዌ እንቆቅልሽን (ምሥጢረ ህላዌን- Ontology/ metaphysics) መሠረት አድርጎ የሚጠና መኾኑ፣ (፭) የዐዲስ ሐሳብ/ ዕይታ ናፋቂነቱ (ወዳጅነቱ) (New View/Perspective)... በቅኔነት መሠረት ላይ የሚገኝ መኾኑን ይመሰክራል፡፡ ምናልባት እነዚህ ነጥቦች ቅኔነትን አይገልጹም የሚል ካለ የቅኔነትን ምሥጢር ወደ ውስጥ ሲገባ ይረዳዋል፡፡ በዐጭሩ ቅኔነት በግልጽ ነገር ላይ ተመሥርቶ አንድ የተደበቀ ምሥጢር ወይም ያልታወቀ ሥውር ነገር ተመርምሮ/ ተመሥጥሮ የሚወጣበት ወይም ጎልቶ የሚገለጽበት ጥበብ ነው፡፡

ቅኔ የምሥጢር ቋት እና የሰምና ወርቅ ግዛት ነው፡፡ የእሱም ንጉሡ አእምሮ ሲኾን በ

Actrice & Polyglot
EWA KASP voor
Video afspelen
Ewa Kasp
Libristo heeft de grootste selectie boeken in vreemde talen. Daarom koop ik mijn boeken hier.

Informatie over het boek

Volledige naam ቅኔ
Taal Engels
Bindwijze Boek - Gebonden (paperback)
Datum van uitgifte 2022
Aantal pagina's 336
EAN 9789994474585
ISBN 9994474588
Libristo-code 50473298
Uitgeverij 978994474585
Gewicht 452
Afmetingen 152 x 229 x 18
Geef dit boek vandaag nog cadeau
Dat gaat heel eenvoudig
1 Voeg het boek toe aan je winkelwagentje en selecteer Als cadeau bezorgen 2 Je krijgt van ons per omgaand een voucher 3 Het boek wordt bezorgd op het adres van de ontvanger

Dit vind je misschien ook interessant


Fuzzy Semigroups John N. Mordeson / Boek Gebonden (paperback)
common.buy 164.88
SUITE IN G MINOR BWV 995 BWV 995 GITARRE JOHANN SEBASTI BACH / Boek binding.
common.buy 21.37
Wordt verwacht
Finding a Voice Greg Dring / Boek Gebonden (harde band)
common.buy 214.13
Vagabonds Jeff Guinn / Boek Gebonden (paperback)
common.buy 15.09
Hog Cholera, Volumes 136-144... Robert Alexander Craig / Boek Gebonden (paperback)
common.buy 14.58
TOP
Berserk Deluxe Volume 7 Kentaro Miura / Boek Gebonden (harde band)
common.buy 43.26
TOP
Project Hail Mary Andy Weir / Boek Gebonden (paperback)
common.buy 17.32
- Emil Zolotoyabko / Boek Gebonden (paperback)
common.buy 83.60
TOP
How Migration Really Works Hein de Haas / Boek Gebonden (paperback)
common.buy 12.25

Inloggen

Log in op je account. Heb je nog geen Libristo-account? Maak nu een account aan!

 
verplicht
verplicht

Heb je geen account? Profiteer van de voordelen van een Libristo-account!

Met een Libristo-account heb je alles onder controle.

Een Libristo-account aanmaken
Boekadviseur Libroamiko
Hoi, ik ben Libroamiko, kan ik helpen?